-
መሳፍንት 10:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከጊዜ በኋላም አሞናውያን+ ተሰባስበው በጊልያድ ሰፈሩ። በመሆኑም እስራኤላውያን ተሰባስበው በምጽጳ ሰፈሩ።
-
-
መሳፍንት 11:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በመጨረሻም ዮፍታሔ በምጽጳ+ ወደሚገኘው ቤቱ መጣ፤ በዚህ ጊዜ ሴት ልጁ አታሞ እየመታችና እየጨፈረች ልትቀበለው ወጣች! ልጁ እሷ ብቻ ነበረች። ከእሷ ሌላ ወንድም ሆነ ሴት ልጅ አልነበረውም።
-