መሳፍንት 11:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከዚያም ዮፍታሔ እንዲህ ሲል ለይሖዋ ስእለት ተሳለ፦+ “አሞናውያንን በእጄ አሳልፈህ ከሰጠኸኝ 31 ከአሞናውያን ዘንድ በሰላም በምመለስበት ጊዜ ሊቀበለኝ ከቤቴ በር የሚወጣው ማንኛውም ሰው የይሖዋ ይሆናል፤+ እኔም የሚቃጠል መባ አድርጌ አቀርበዋለሁ።”+
30 ከዚያም ዮፍታሔ እንዲህ ሲል ለይሖዋ ስእለት ተሳለ፦+ “አሞናውያንን በእጄ አሳልፈህ ከሰጠኸኝ 31 ከአሞናውያን ዘንድ በሰላም በምመለስበት ጊዜ ሊቀበለኝ ከቤቴ በር የሚወጣው ማንኛውም ሰው የይሖዋ ይሆናል፤+ እኔም የሚቃጠል መባ አድርጌ አቀርበዋለሁ።”+