1 ሳሙኤል 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሐና ግን አልወጣችም፤+ ምክንያቱም ለባሏ “ሕፃኑ ጡት እንደጣለ አመጣዋለሁ፤ እሱም ይሖዋ ፊት ይቀርባል፤ ዕድሜውንም ሙሉ በዚያ ይኖራል” በማለት ነግራው ነበር።+ 1 ሳሙኤል 1:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እሷም ልክ ልጁን ጡት እንዳስጣለችው ከልጁ ጋር የሦስት ዓመት ወይፈን፣ አንድ የኢፍ መስፈሪያ* ዱቄትና አንድ እንስራ የወይን ጠጅ ይዛ ወጣች፤+ ልጁንም በሴሎ+ ወደሚገኘው ወደ ይሖዋ ቤት ይዛው መጣች።
22 ሐና ግን አልወጣችም፤+ ምክንያቱም ለባሏ “ሕፃኑ ጡት እንደጣለ አመጣዋለሁ፤ እሱም ይሖዋ ፊት ይቀርባል፤ ዕድሜውንም ሙሉ በዚያ ይኖራል” በማለት ነግራው ነበር።+
24 እሷም ልክ ልጁን ጡት እንዳስጣለችው ከልጁ ጋር የሦስት ዓመት ወይፈን፣ አንድ የኢፍ መስፈሪያ* ዱቄትና አንድ እንስራ የወይን ጠጅ ይዛ ወጣች፤+ ልጁንም በሴሎ+ ወደሚገኘው ወደ ይሖዋ ቤት ይዛው መጣች።