መሳፍንት 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እስራኤላውያን እንደገና በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ፤+ ይሖዋም ለ40 ዓመት በፍልስጤማውያን እጅ አሳልፎ ሰጣቸው።+