የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 14:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም ወደ ቤቱ ሊያመጣት+ ተመልሶ ሲሄድ የአንበሳውን በድን ለማየት ከመንገድ ዞር አለ፤ በአንበሳውም በድን ውስጥ የንብ መንጋና ማር ነበር። 9 እሱም ማሩን ዛቅ አድርጎ መዳፉ ላይ በማድረግ በመንገድ ላይ እየበላ ሄደ። ከአባቱና ከእናቱ ጋር እንደተገናኘም ከማሩ ሰጣቸው፤ እነሱም በሉ። ሆኖም ማሩን የወሰደው ከአንበሳ በድን ውስጥ እንደሆነ አልነገራቸውም ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ