-
መሳፍንት 14:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በአራተኛውም ቀን የሳምሶንን ሚስት እንዲህ አሏት፦ “ባልሽን አታለሽ+ የእንቆቅልሹን ፍቺ እንዲነግረን አድርጊ። አለዚያ አንቺንም ሆነ የአባትሽን ቤት በእሳት እናቃጥላለን። እዚህ የጋበዛችሁን ንብረታችንን ልትዘርፉን ነው?”
-