-
መሳፍንት 14:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የሳምሶንም ሚስት ላዩ ላይ እያለቀሰች “አንተ ትጠላኛለህ፤ ደግሞም አትወደኝም።+ ለሕዝቤ አንድ እንቆቅልሽ ነግረሃቸው ነበር፤ መልሱን ግን ለእኔ አልነገርከኝም” አለችው። እሱም በዚህ ጊዜ “እንዴ፣ ለገዛ አባቴና እናቴ እንኳ አልነገርኳቸውም! ታዲያ ለአንቺ ለምን እነግርሻለሁ?” አላት።
-