መሳፍንት 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በእስራኤል ንጉሥ ባልነበረበት+ በዚያ ዘመን በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ+ ራቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ የሚኖር አንድ ሌዋዊ በይሁዳ ካለችው ከቤተልሔም+ አንዲት ቁባት አገባ።
19 በእስራኤል ንጉሥ ባልነበረበት+ በዚያ ዘመን በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ+ ራቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ የሚኖር አንድ ሌዋዊ በይሁዳ ካለችው ከቤተልሔም+ አንዲት ቁባት አገባ።