-
ዘፍጥረት 24:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ስለዚህ ሰውየው ወደ ቤት ገባ፤ እሱም* የግመሎቹን ጭነት አራገፈለት፤ ለግመሎቹም ገለባና ገፈራ ሰጣቸው። እንዲሁም ሰውየውና አብረውት የነበሩት ሰዎች እግራቸውን የሚታጠቡበት ውኃ አቀረበላቸው።