ሩት 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ናኦሚም ምራቷን “ለሕያዋንም ሆነ ለሙታን ታማኝ ፍቅሩን ከማሳየት ወደኋላ የማይለው ይሖዋ ይባርከው” አለቻት።+ አክላም “ሰውየው ዘመዳችን ነው።+ ከሚቤዡን ሰዎች አንዱ ነው”* አለች።+ ሩት 4:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ 22 ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤+ እሴይም ዳዊትን+ ወለደ። ማቴዎስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰልሞን ከረዓብ+ ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤+ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025) ውጣ ግባ የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
20 ናኦሚም ምራቷን “ለሕያዋንም ሆነ ለሙታን ታማኝ ፍቅሩን ከማሳየት ወደኋላ የማይለው ይሖዋ ይባርከው” አለቻት።+ አክላም “ሰውየው ዘመዳችን ነው።+ ከሚቤዡን ሰዎች አንዱ ነው”* አለች።+
5 ሰልሞን ከረዓብ+ ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤+ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+