-
ዘሌዋውያን 19:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘የምድራችሁን አዝመራ በምትሰበስቡበት ጊዜ በእርሻችሁ ዳር ዳር ያለውን ሙልጭ አድርጋችሁ አትጨዱት፤ የእርሻችሁን ቃርሚያም አትልቀሙ።+
-
-
ሩት 2:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሞዓባዊቷም ሩት ናኦሚን “እባክሽ ወደ እርሻ ቦታዎቹ ልሂድና ሞገስ የሚያሳየኝ ሰው ካገኘሁ እህል ልቃርም”+ አለቻት። ናኦሚም “ልጄ ሆይ፣ ሂጂ” አለቻት።
-