-
ዘዳግም 25:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ሰውየው የሟች ወንድሙን ሚስት ለማግባት ፈቃደኛ ካልሆነ መበለት የሆነችው ሴት በከተማዋ በር ወደሚገኙት ሽማግሌዎች ሄዳ ‘የባሌ ወንድም የወንድሙ ስም ከእስራኤል መካከል እንዳይጠፋ ለማድረግ ፈቃደኛ አልሆነም። የዋርሳነት ግዴታውን ሊፈጽምልኝ አልተስማማም’ ትበላቸው።
-
-
ምሳሌ 31:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ባሏ ከአገሩ ሽማግሌዎች ጋር በሚቀመጥበት በከተማዋ በሮች+
በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው።
-