-
1 ሳሙኤል 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+
-
-
1 ሳሙኤል 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ፍልስጤማውያኑ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከማረኩ+ በኋላ ከኤቤንዔዘር ወደ አሽዶድ አመጡት።
-
-
መዝሙር 78:61አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
61 የብርታቱ ምልክት ተማርኮ እንዲወሰድ ፈቀደ፤
ግርማ ሞገሱን በጠላት እጅ አሳልፎ ሰጠ።+
-