-
ዘፀአት 7:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ያም ሆኖ የፈርዖን ልብ ደነደነ፤+ ልክ ይሖዋ እንዳለውም ያሉትን ነገር አልሰማቸውም።
-
-
ዘፀአት 8:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ፈርዖንም ችግሩ ጋብ ማለቱን ባየ ጊዜ ልቡን አደነደነ፤ ልክ ይሖዋ እንደተናገረውም እነሱን ለመስማት ፈቃደኛ አልሆነም።+
-
-
ዘፀአት 14:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እኔ ደግሞ የግብፃውያን ልብ እንዲደነድን ስለምፈቅድ እስራኤላውያንን ተከትለው ይገባሉ፤ እኔም ፈርዖንን፣ ሠራዊቱን ሁሉ፣ የጦር ሠረገሎቹንና ፈረሰኞቹን ድል በማድረግ ለራሴ ክብርን እጎናጸፋለሁ።+
-