መሳፍንት 10:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እነሱም ከመካከላቸው ባዕዳን አማልክትን አስወግደው ይሖዋን አገለገሉ፤+ በመሆኑም በእስራኤል ላይ እየደረሰ የነበረውን መከራ ሊታገሥ አልቻለም።* +