መሳፍንት 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም እስራኤላውያን “አንተን አምላካችንን ትተን ባአልን በማገልገላችን+ በአንተ ላይ ኃጢአት ሠርተናል” በማለት ይሖዋ እንዲረዳቸው ጮኹ።+