1 ሳሙኤል 14:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በተጨማሪም በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ ተደብቀው+ የነበሩት የእስራኤል ሰዎች በሙሉ ፍልስጤማውያን እየሸሹ መሆኑን ሰሙ፤ እነሱም ከሌሎቹ ጋር በመተባበር ፍልስጤማውያንን ማሳደዱን ተያያዙት። 23 በዚህ መንገድ ይሖዋ በዚያ ቀን እስራኤልን አዳነ፤+ ውጊያውም እስከ ቤትአዌን+ ድረስ ዘለቀ። 1 ሳሙኤል 17:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 ከዚያም ዳዊት እየሮጠ ሄዶ ላዩ ላይ ቆመ። የፍልስጤማዊውንም ሰይፍ+ ከሰገባው ውስጥ በመምዘዝ አንገቱን ቆርጦ ገደለው። ፍልስጤማውያንም ጀግናቸው መሞቱን ሲያዩ ሸሹ።+
22 በተጨማሪም በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ ተደብቀው+ የነበሩት የእስራኤል ሰዎች በሙሉ ፍልስጤማውያን እየሸሹ መሆኑን ሰሙ፤ እነሱም ከሌሎቹ ጋር በመተባበር ፍልስጤማውያንን ማሳደዱን ተያያዙት። 23 በዚህ መንገድ ይሖዋ በዚያ ቀን እስራኤልን አዳነ፤+ ውጊያውም እስከ ቤትአዌን+ ድረስ ዘለቀ።
51 ከዚያም ዳዊት እየሮጠ ሄዶ ላዩ ላይ ቆመ። የፍልስጤማዊውንም ሰይፍ+ ከሰገባው ውስጥ በመምዘዝ አንገቱን ቆርጦ ገደለው። ፍልስጤማውያንም ጀግናቸው መሞቱን ሲያዩ ሸሹ።+