1 ሳሙኤል 14:52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 በሳኦል ዘመን ሁሉ ከፍልስጤማውያን ጋር ከባድ ውጊያ ይደረግ ነበር።+ ሳኦልም ብርቱ ወይም ደፋር ሰው ሲያገኝ ወደ ሠራዊቱ እንዲቀላቀል ይመለምለው ነበር።+