1 ሳሙኤል 14:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 የሳኦል አባት ቂስ+ ነበር፤ የአበኔር አባት ኔር+ ደግሞ የአቢዔል ልጅ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 8:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ኔር+ ቂስን ወለደ፤ ቂስ ሳኦልን+ ወለደ፤ ሳኦል ዮናታንን፣+ ሜልኪሳን፣+ አቢናዳብን+ እና ኤሽባዓልን*+ ወለደ። የሐዋርያት ሥራ 13:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያ በኋላ ግን ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ጠየቁ፤+ አምላክም ከቢንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን+ ለ40 ዓመት አነገሠላቸው።