የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 3:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ሆኖም እስከዚያን ጊዜ ድረስ ለይሖዋ ስም የተሠራ ቤት ስላልነበረ+ ሕዝቡ መሥዋዕት ያቀርብ የነበረው ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎች+ ላይ ነበር።

  • 1 ዜና መዋዕል 16:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ካህኑ ሳዶቅና+ አብረውት የሚያገለግሉት ካህናት ደግሞ በገባኦን በሚገኘው ከፍ ያለ ቦታ፣+ በይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊት ነበሩ፤

  • 2 ዜና መዋዕል 1:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ከዚያም ሰለሞንና መላው ጉባኤ በገባኦን+ ወደሚገኘው ኮረብታ ሄዱ፤ ምክንያቱም የይሖዋ አገልጋይ ሙሴ በምድረ በዳ የሠራው የእውነተኛው አምላክ የመገናኛ ድንኳን የሚገኘው በዚያ ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ