-
1 ሳሙኤል 9:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የሳኦል አባት ቂስ አህዮቹ* በጠፉበት ጊዜ ልጁን ሳኦልን “እባክህ ከአገልጋዮቹ መካከል አንዱን ይዘህ ሂድና አህዮቹን ፈልጋቸው” አለው።
-
-
1 ሳሙኤል 9:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚያም ሳኦል አገልጋዩን “የተናገርከው ነገር መልካም ነው። በል ና፣ እንሂድ” አለው። በመሆኑም የእውነተኛው አምላክ ሰው ወደሚገኝበት ከተማ ሄዱ።
-