-
1 ሳሙኤል 9:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የሳኦል አባት ቂስ አህዮቹ* በጠፉበት ጊዜ ልጁን ሳኦልን “እባክህ ከአገልጋዮቹ መካከል አንዱን ይዘህ ሂድና አህዮቹን ፈልጋቸው” አለው።
-
-
1 ሳሙኤል 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እነሱም ወደ ጹፍ ምድር መጡ፤ ሳኦልም አብሮት የነበረውን አገልጋዩን “አባቴ ስለ አህዮቹ ማሰቡን ትቶ ስለ እኛ መጨነቅ እንዳይጀምር፣ ና እንመለስ” አለው።+
-