የሐዋርያት ሥራ 13:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያ በኋላ ግን ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ጠየቁ፤+ አምላክም ከቢንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን+ ለ40 ዓመት አነገሠላቸው።