-
1 ሳሙኤል 8:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እንዲህም አሉት፦ “እንግዲህ አንተ አርጅተሃል፤ ልጆችህ ደግሞ የአንተን ፈለግ እየተከተሉ አይደለም። ስለዚህ እንደ ሌሎቹ ብሔራት ሁሉ በእኛ ላይ ፈራጅ የሚሆን ንጉሥ ሹምልን።”+
-
-
1 ሳሙኤል 8:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሕዝቡ ግን ሳሙኤል የተናገረውን ለመስማት አሻፈረኝ አለ፤ እንዲህም አለ፦ “አይሆንም፣ ንጉሥ እንዲነግሥልን እንፈልጋለን።
-