ዘዳግም 12:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ብቻ ደሙን እንዳትበሉ ተጠንቀቁ፤+ ምክንያቱም ደም ሕይወት* ነው፤+ ሕይወትን* ደግሞ ከሥጋ ጋር መብላት የለብህም።