2 ሳሙኤል 13:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምኖን፣ ኢዮናዳብ+ የተባለ ጓደኛ ነበረው፤ እሱም የዳዊት ወንድም የሆነው የሺምአህ+ ልጅ ነው፤ ኢዮናዳብም ብልህ ሰው ነበር።