ዘኁልቁ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተና አሮን ዕድሜያቸው 20 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን+ በእስራኤል ውስጥ ወደ ሠራዊቱ መቀላቀል የሚችሉትን ሁሉ በየምድባቸው* መዝግቡ።