-
1 ሳሙኤል 17:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያም እሴይ ልጁን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “እስቲ እባክህ ይህን አንድ የኢፍ* መስፈሪያ ቆሎና እነዚህን አሥር ዳቦዎች ይዘህ በጦር ሰፈሩ ውስጥ ላሉት ወንድሞችህ ቶሎ አድርስላቸው። 18 እንዲሁም ይህን አሥር የአይብ ጥፍጥፍ ለሺህ አለቃው ውሰድለት፤ በተጨማሪም ወንድሞችህ እንዴት እንደሆኑ አይተህ ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዘህ ና።”
-