1 ሳሙኤል 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በመቀጠልም ፍልስጤማዊው “ዛሬ፣ ለውጊያ የተሰለፈውን የእስራኤል ሠራዊት እሳለቅበታለሁ።*+ በሉ አሁን አንድ ሰው ምረጡና እንጋጠም!” አለ።