-
1 ሳሙኤል 24:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ለመሆኑ የእስራኤል ንጉሥ የወጣው ማንን ፍለጋ ነው? የምታሳድደውስ ማንን ነው? አንድን የሞተ ውሻ? ወይስ አንዲትን ቁንጫ?+
-
-
2 ነገሥት 8:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሃዛኤልም “ለመሆኑ ተራ ውሻ የሆነው አገልጋይህ እንዲህ ያለ ነገር እንዴት ሊያደርግ ይችላል?” አለው። ኤልሳዕ ግን “አንተ በሶርያ ላይ ንጉሥ እንደምትሆን ይሖዋ አሳይቶኛል” አለው።+
-