-
1 ሳሙኤል 17:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ዳዊትም በመቀጠል “ከአንበሳና ከድብ ጥፍር የታደገኝ ይሖዋ አሁንም ከዚህ ፍልስጤማዊ እጅ ይታደገኛል” አለ።+ በዚህ ጊዜ ሳኦል ዳዊትን “እሺ ሂድ፤ ይሖዋ ከአንተ ጋር ይሁን” አለው።
-
-
2 ሳሙኤል 21:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እነዚህ አራቱ በጌት የሚኖሩ የረፋይም ዘሮች ነበሩ፤ እነሱም በዳዊት እጅና በአገልጋዮቹ እጅ ወደቁ።+
-