መሳፍንት 3:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከእሱ በኋላ፣ 600 ፍልስጤማውያንን+ በከብት መውጊያ+ የገደለው የአናት ልጅ ሻምጋር+ ተነሳ፤ እሱም እስራኤልን አዳነ። መሳፍንት 15:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሱም በቅርቡ የሞተ የአንድ አህያ መንጋጋ አገኘ፤ መንጋጋውንም አንስቶ በእሱ 1,000 ሰው ገደለ።+ 16 ከዚያም ሳምሶን እንዲህ አለ፦ “በአህያ መንጋጋ በክምር ላይ ክምር አነባባሪ፤ በአህያ መንጋጋ 1,000 ሰው ዘራሪ!”+ 1 ሳሙኤል 17:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 እዚህ የተሰበሰቡትም ሁሉ ይሖዋ የሚያድነው በሰይፍ ወይም በጦር እንዳልሆነ ያውቃሉ፤+ ምክንያቱም ውጊያው የይሖዋ ነው፤+ እሱም ሁላችሁንም በእጃችን አሳልፎ ይሰጣችኋል።”+
15 እሱም በቅርቡ የሞተ የአንድ አህያ መንጋጋ አገኘ፤ መንጋጋውንም አንስቶ በእሱ 1,000 ሰው ገደለ።+ 16 ከዚያም ሳምሶን እንዲህ አለ፦ “በአህያ መንጋጋ በክምር ላይ ክምር አነባባሪ፤ በአህያ መንጋጋ 1,000 ሰው ዘራሪ!”+
47 እዚህ የተሰበሰቡትም ሁሉ ይሖዋ የሚያድነው በሰይፍ ወይም በጦር እንዳልሆነ ያውቃሉ፤+ ምክንያቱም ውጊያው የይሖዋ ነው፤+ እሱም ሁላችሁንም በእጃችን አሳልፎ ይሰጣችኋል።”+