1 ሳሙኤል 17:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሳኦልና የእስራኤል ሰዎች ደግሞ ተሰባስበው በኤላህ ሸለቆ*+ ውስጥ ሰፈሩ፤ እነሱም ለጦርነት ተሰልፈው ፍልስጤማውያንን ለመግጠም ወጡ። 1 ሳሙኤል 17:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የዳዊት ወንድሞች ከሳኦልና ከሌሎቹ የእስራኤል ሰዎች ጋር ሆነው በኤላህ ሸለቆ*+ ከፍልስጤማውያን ጋር እየተዋጉ ነበር።+