-
ዘፀአት 23:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓል ታከብርልኛለህ።+
-
-
1 ሳሙኤል 1:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከጊዜ በኋላም ሕልቃና ለይሖዋ ዓመታዊውን መሥዋዕት ለመሠዋትና+ የስእለት መባውን ለማቅረብ ቤተሰቡን ሁሉ ይዞ ወጣ።
-