-
ዘፍጥረት 39:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሆኖም ይሖዋ ከዮሴፍ ጋር ነበር።+ በዚህም የተነሳ ስኬታማ ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታው ቤትም ላይ ኃላፊ ሆኖ ተሾመ።
-
-
1 ሳሙኤል 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እነዚህ ምልክቶች ሲፈጸሙ ስታይ ማድረግ የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ ምክንያቱም እውነተኛው አምላክ ከአንተ ጋር ነው።
-