1 ሳሙኤል 17:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እነሱም እንዲህ ይሉ ነበር፦ “እየመጣ ያለውን ይህን ሰው አያችሁት? የሚመጣው እኮ በእስራኤል ላይ ለመሳለቅ ነው።+ እሱን ለሚገድል ሰው ንጉሡ ብዙ ሀብት ይሰጠዋል፤ ሴት ልጁንም ይድርለታል፤+ የአባቱንም ቤት በእስራኤል ውስጥ ከማንኛውም ዓይነት ግዴታ ነፃ እንዲሆን ያደርጋል።”
25 እነሱም እንዲህ ይሉ ነበር፦ “እየመጣ ያለውን ይህን ሰው አያችሁት? የሚመጣው እኮ በእስራኤል ላይ ለመሳለቅ ነው።+ እሱን ለሚገድል ሰው ንጉሡ ብዙ ሀብት ይሰጠዋል፤ ሴት ልጁንም ይድርለታል፤+ የአባቱንም ቤት በእስራኤል ውስጥ ከማንኛውም ዓይነት ግዴታ ነፃ እንዲሆን ያደርጋል።”