1 ሳሙኤል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ሳሙኤል 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዮናታንም ዳዊትን እንደ ራሱ* ስለወደደው+ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን ተጋቡ።+ 2 ሳሙኤል 1:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ወንድሜ ዮናታን፣ በአንተ የተነሳ ተጨንቄአለሁ፤አንተ በእኔ ዘንድ እጅግ የተወደድክ ነበርክ።+ የአንተ ፍቅር ለእኔ ከሴት ፍቅር ይበልጥ ነበር።+ ምሳሌ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ