ምሳሌ 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ብዙ ጊዜ ተወቅሶ አንገቱን ያደነደነ* ሰው፣+ሊፈወስ በማይችል ሁኔታ በድንገት ይሰበራል።+ ምሳሌ 30:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በአባቷ ላይ የምታፌዝን፣ የእናቷንም ትእዛዝ የምትንቅን+ ዓይንየሸለቆ* ቁራዎች ይጎጠጉጧታል፤የንስር ጫጩቶችም ይበሏታል።+