2 ሳሙኤል 24:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሆኖም ዳዊት ሕዝቡን ከቆጠረ በኋላ ልቡ* ወቀሰው።+ ከዚያም ዳዊት ይሖዋን “ይህን በማድረጌ ከባድ ኃጢአት ሠርቻለሁ።+ አሁንም ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ የአገልጋይህን በደል ይቅር በል፤+ ታላቅ የሞኝነት ድርጊት ፈጽሜአለሁና” አለው።+
10 ሆኖም ዳዊት ሕዝቡን ከቆጠረ በኋላ ልቡ* ወቀሰው።+ ከዚያም ዳዊት ይሖዋን “ይህን በማድረጌ ከባድ ኃጢአት ሠርቻለሁ።+ አሁንም ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ የአገልጋይህን በደል ይቅር በል፤+ ታላቅ የሞኝነት ድርጊት ፈጽሜአለሁና” አለው።+