መዝሙር 78:60, 61 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 60 በመጨረሻም በሴሎ የሚገኘውን የማደሪያ ድንኳን፣በሰው ልጆች መካከል ይኖርበት የነበረውን ድንኳን ተወው።+ 61 የብርታቱ ምልክት ተማርኮ እንዲወሰድ ፈቀደ፤ግርማ ሞገሱን በጠላት እጅ አሳልፎ ሰጠ።+
60 በመጨረሻም በሴሎ የሚገኘውን የማደሪያ ድንኳን፣በሰው ልጆች መካከል ይኖርበት የነበረውን ድንኳን ተወው።+ 61 የብርታቱ ምልክት ተማርኮ እንዲወሰድ ፈቀደ፤ግርማ ሞገሱን በጠላት እጅ አሳልፎ ሰጠ።+