ዘኁልቁ 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱም እንዲህ አለ፦ “እባካችሁ ቃሌን ስሙ። አንድ የይሖዋ ነቢይ በመካከላችሁ ቢኖር በራእይ አማካኝነት+ ራሴን አሳውቀው በሕልምም+ አነጋግረው ነበር። 1 ዜና መዋዕል 17:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ናታንም ይህን ቃል ሁሉና ይህን ራእይ በሙሉ ለዳዊት ነገረው።