-
1 ሳሙኤል 21:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 አንኩስም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፦ “እስቲ ተመልከቱ፣ ሰውየው እኮ እብድ ነው! ታዲያ ወደ እኔ ያመጣችሁት ለምንድን ነው?
-
-
1 ሳሙኤል 27:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ስለዚህ አንኩስ ‘በእርግጥም ይህ ሰው በገዛ ሕዝቦቹ በእስራኤላውያን ዘንድ እንደ ጥንብ ተቆጥሯል፤ ስለሆነም ዕድሜ ልኩን አገልጋዬ ይሆናል’ ብሎ ስላሰበ ዳዊትን አመነው።
-