-
ዘፍጥረት 36:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ቲምና የኤሳው ልጅ የኤሊፋዝ ቁባት ሆነች። ከጊዜ በኋላም ለኤሊፋዝ አማሌቅን+ ወለደችለት። የኤሳው ሚስት የአዳ ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው።
-
-
1 ሳሙኤል 15:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ ጊዜ በመንገድ ላይ እነሱን በመቃወም ለፈጸሙት ድርጊት አማሌቃውያንን እቀጣቸዋለሁ።+
-