1 ሳሙኤል 15:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ምክንያቱም ዓመፀኝነት+ ሟርት+ ከመፈጸም አይተናነስም፤ እብሪተኝነትም ቢሆን ከጥንቆላና ከጣዖት አምልኮ* ተለይቶ አይታይም። አንተ የይሖዋን ቃል ስላልተቀበልክ+ እሱም የአንተን ንግሥና አልተቀበለውም።”+ 1 ሳሙኤል 16:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በዚህ ጊዜ የይሖዋ መንፈስ ከሳኦል ራቀ፤+ ከይሖዋ የመጣ መጥፎ መንፈስም ይረብሸው ጀመር።+
23 ምክንያቱም ዓመፀኝነት+ ሟርት+ ከመፈጸም አይተናነስም፤ እብሪተኝነትም ቢሆን ከጥንቆላና ከጣዖት አምልኮ* ተለይቶ አይታይም። አንተ የይሖዋን ቃል ስላልተቀበልክ+ እሱም የአንተን ንግሥና አልተቀበለውም።”+