-
1 ሳሙኤል 15:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በዚህ ጊዜ ሳሙኤል እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ የእስራኤልን ንጉሣዊ አገዛዝ በዛሬው ዕለት ከአንተ ቀዶታል፤ ከአንተ ለሚሻል ባልንጀራህም አሳልፎ ይሰጠዋል።+
-
-
1 ሳሙኤል 24:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ደግሞም አንተ በእርግጥ ንጉሥ ሆነህ እንደምትገዛ አውቃለሁ፤+ የእስራኤልም መንግሥት በእጅህ ይጸናል።
-