1 ሳሙኤል 31:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ፍልስጤማውያንም ሳኦልንና ወንዶች ልጆቹን እግር በእግር ተከታተሏቸው፤ ፍልስጤማውያንም የሳኦልን ልጆች ዮናታንን፣+ አቢናዳብንና ሜልኪሳን መትተው ገደሏቸው።+ 2 ሳሙኤል 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሳኦል ሠራዊት አለቃ የሆነው የኔር ልጅ አበኔር+ ግን የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን+ ወስዶ ወደ ማሃናይም+ አሻገረው፤