1 ዜና መዋዕል 12:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከምናሴ ነገድ የሆኑ አንዳንድ ሰዎችም ከድተው ወደ እሱ መጡ፤ በዚህ ጊዜ ዳዊት ከፍልስጤማውያን ጋር ሆኖ ሳኦልን ለመውጋት ወጥቶ ነበር፤ ሆኖም ፍልስጤማውያንን አልረዳቸውም፤ ምክንያቱም የፍልስጤም ገዢዎች+ ከተመካከሩ በኋላ “ከድቶ ወደ ጌታው ወደ ሳኦል በመሄድ እኛን ያስጨርሰናል”+ ሲሉ መልሰውት ነበር።
19 ከምናሴ ነገድ የሆኑ አንዳንድ ሰዎችም ከድተው ወደ እሱ መጡ፤ በዚህ ጊዜ ዳዊት ከፍልስጤማውያን ጋር ሆኖ ሳኦልን ለመውጋት ወጥቶ ነበር፤ ሆኖም ፍልስጤማውያንን አልረዳቸውም፤ ምክንያቱም የፍልስጤም ገዢዎች+ ከተመካከሩ በኋላ “ከድቶ ወደ ጌታው ወደ ሳኦል በመሄድ እኛን ያስጨርሰናል”+ ሲሉ መልሰውት ነበር።