ኢያሱ 19:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አራተኛው ዕጣ+ የወጣው ለይሳኮር+ ይኸውም ለይሳኮር ዘሮች በየቤተሰባቸው ነበር። 18 ወሰናቸውም እስከ ኢይዝራኤል፣+ ከሱሎት፣ ሹነም፣+ 1 ሳሙኤል 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ፍልስጤማውያን+ ሠራዊታቸውን በሙሉ በአፌቅ አሰባሰቡ፤ እስራኤላውያን ደግሞ በኢይዝራኤል+ በሚገኘው ምንጭ አጠገብ ሰፍረው ነበር።