-
1 ሳሙኤል 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+
-
-
1 ሳሙኤል 22:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 አብያታር ለዳዊት “ሳኦል እኮ የይሖዋን ካህናት ገደላቸው” ሲል ነገረው።
-