2 ሳሙኤል 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይህን በጌት አትናገሩ፤+በአስቀሎን ጎዳናዎችም ላይ አታውጁ፤አለዚያ የፍልስጤም ሴቶች ልጆች ይደሰታሉ፣የእነዚያ ያልተገረዙ ሰዎች ሴቶች ልጆችም ይፈነድቃሉ።